![]() |
|
| Home | About us| Music | Comedy | Docs | Film | Orthodox Mezmur | Protestant Mezmur | News | Amharic | Business | Feeds | Links | |||
|
If you cant see this page, download one of the following two fonts. 1. Click here for windows systems. 2.Click here for non-windows systems. | |||
የናይልን ልጅ ልማትና ፍቅር ጠማው
Posted on 22 February 2012 | 12:02 am የኢጋድ የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምን እየፈየደ ነው?
Posted on 22 February 2012 | 12:01 am አንዱአለም አራጌ በፍርደኛ ድብደባ ተፈጸመባቸው
Posted on 21 February 2012 | 11:59 pm አምስት የመንግሥት ተቋማት የሕዝብን አመኔታ አጥተዋል ተባለየሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ትናንት ይፋ ባደረገው ጥናት ፍርድ ቤቶች፣ ፖሊስ፣ የኢትዮጵያ ጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን፣ የወረዳ መስተዳድር አካላትና ማዘጋጃ ቤቶች የኅብረተሰቡን አመኔታ አጥተዋል አለ፡፡Posted on 21 February 2012 | 11:57 pm ማሞ ውድነህ ታመዋል
Posted on 21 February 2012 | 11:55 pm ቢፒአር በመንግሥታዊ ተቋማት ዓላማውን መሳቱ ተገለጸ
Posted on 21 February 2012 | 11:54 pm በአራት ኪሎ መልሶ ማልማት የግል ይዞታ ውዝግብ እያስነሳ ነውበአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ እሪ በከንቱ በሚባለው ወይም ባሻ ወልዴ ችሎት ሁለት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ‹‹የግል ይዞታችን ሳይለካና ካሣ ሳይከፈለን ቤታችንን በላያችን ላይ ወረዳው እያፈረሰብን ነው፤›› አሉ፡፡Posted on 21 February 2012 | 11:53 pm የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ለደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጠራበጥቅምት ወር 2004 ዓ.ም. በድሬዳዋ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምህራን ጠቅላላ ጉባዔ እስከ ጥር 30 ቀን 2004 ዓ.ም. ድረስ የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግለት ጥያቄ ያቀረበው የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር፣ ጥያቄው ምላሽ ባለማግኘቱ ምክንያት በጉዳዩ ላይ ለመምከር ነገ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጠራ፡፡Posted on 21 February 2012 | 11:52 pm የአዲስ አበባ አስተዳደር ትልቁ ችግር ያልተገባ ጥቅም መስጠትና ማግኘት መሆኑ ተወሳ“ኪራይ ሰብሳቢነት አገልግሎታችንን እየጎዳ በመሆኑ ለሕዝብ ሮሮ አጋልጦናል” ከንቲባ ኩማ ደመቅሳየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልማትና በመልካም አስተዳደር ግንባታ ሥራዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩበት የሚገኙት፣ ያልተገባ ጥቅም የመስጠትና የማግኘት አመለካከትና ተግባር አለመወገድ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ Posted on 21 February 2012 | 11:51 pm ለስኳር ልማት የሚያስፈልግ 100 ሺሕ ሔክታር ከሰው ንክኪ ነፃ ሊሆን ነውየኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የስኳር ልማት ኮርፖሬሽንና የፓኪስታኑ ኩባንያ አል ሐበሻ ስኳር ሊያለሙ ያቀዱትን መቶ ሺሕ ሔክታር መሬት ከሰው ንክኪ ነፃ በማድረግ ሥራ ተጠምዷል፡፡Posted on 21 February 2012 | 11:50 pm |
|||